ሰማያዊ ፓርቲ ያቀረበው የመብት ጥሰት ወቀሳ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 11 2009ማስታወቂያ
ነሀሴ፣ 2008 ዓም በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ላይ በደረሰው የቃጠሎ አደጋ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አግባው ለሕይወታቸው መስጋታቸውን በጋዜጣዊው መግለጫ ወቅት ያስታወቁት የፓርቲው ፕሬዚደንት አቶ የሺዋስ አሰፋ ማረሚያ ቤቱ ጥሰቱን የማያበቃ ከሆነ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱት አስታውቀዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ