1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያካሂድ ነዉ

ዓርብ፣ መስከረም 5 2010

ተቃዋሚው የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባሰራጨው መግለጫ “በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በከፍተኛ  ደረጃ አሳስቦኛል” ብሏል፡፡ ፓርቲው በመኢአድ ጽህፈት ቤት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስከረም 28 ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን አስታውቋል፡፡

https://p.dw.com/p/2k4jH
Äthiopien vor der Wahl Blaue Partei Anhänger in Addis Abeba
ምስል Reuters/Tiksa Negeri

ሰልፉን ለመስከረም 28 አቅዷል፤

 የፓርቲው አመራሮች ሰላማዊ ሰልፉን ለማካሄድ ከሚመለከተው የአዲስ አበባ መስተዳድር አካላት ጋር ተደጋጋሚ ውይይት ማድረጋቸውን እና ፍቃድ ማግኘታቸውን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ ከአዲስ ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ከአዲስ አበባ ልኮልናል፡፡ 
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተስፋለም ወልደየስ

ኂሩት መለሰ