1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሳይንስ

ሥለ አካባቢ ጥበቃ የቡድን 20 ጉባዔ

Hinz,Yilmaማክሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2008

ሐንግሹ- ቻይና ዉስጥ የተደረገዉ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ከዚሕ ቀደም ከተለመደዉ የኢኮኖሚና የገንዘብ ነክ ጉዳዮች ወጣ ብሎ ሥለተፈጥሮ ጥበቃ መነጋገሩ ብዙዎችን ሲያስገርም፤ ለተፈጥሮ ጥበቃ ተሟጋቾች ተስፋ ሰጥቷል።ባለፈዉ ዕሁድ ተጀምሮ ትናንት በተጠናቀቀዉ ጉባኤ ላይ በተለይ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና የዓየር ንብረት ለዉጥን ለመቀነስ ከዚሕ ቀደም ፓሪስ-ፈረንሳይ ላይ የተደረሰበትን ሥምምነት ማፅደቃቸዉ እንደ ጥሩ ዉጤት ነዉ የታየዉ።ይሁንና የተፈጥሮ ሐብትን ለመጠበቅ አሁንም ብዙ ጥረት እንደሚጠይቅ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/1Jwhm