1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማሕሙድ አህመድ በጀርመን ተሸለመ

Azeb Tadesse Hahn/ 080617ሐሙስ፣ ሰኔ 1 2009

አንጋፋው ድምጻዊ ማሕሙድ አህመድ ቅዳሜ ምሽት ግንቦት 26 ቀን 2009 ዓ.ም በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደ ዝግጅት የህይወት ዘመን ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ በዕለቱ ማሕሙድ 76ኛ ዓመቱን የልደት በዓሉን ከታዳሚዎች ጋር አክብሯል፡፡ በዚህ ስነ-ስርዓት ላይ ድምጻዊ ጸሀይ ዩሐንስ የሙዚቃ ዝግጅቱን ሲያቀርብ አብርሐም ወልዴ ደግሞ በክብር እንግድነት ተገኝቷል፡፡

https://p.dw.com/p/2eM7H