«ሙዳይ» የችግረኞች መርጃ ማህበር1 የካቲት 2008ማክሰኞ፣ የካቲት 1 2008በአዲስ አበባ በየመንገዱ የሚያድሩ ሕፃናትን፣ ሴቶችን እና አካል ተጎጂ ችግረኞችን ካለፉት 14 ዓመት ወዲህ በመርዳታ ላይ የሚገኘው «ሙዳይ» የበጎ አድራጎት ማህበር እስካሁን ከ1,000 የሚበልጡ ችግረኞችን አቋቁሞዋል።https://p.dw.com/p/1HsAnምስል DW/Y. G. Egziabhareማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይሁንና፣ አሁን ከ800 የሚበልጡ ሰው በመርዳታ ላይ የሚገኘው ይኸው ማህበር ባንድ በኩል በገንዘብ እጥረት ፣ በሌላ ወገን ደግሞ፣ የሚሰራበት ቦታ በተሸጠበት ድርጊት የተነሳ ትልቅ ችግር አጋጥሞታል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ