1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መፍትሔ የሚሻው የመኪና አደጋ ችግር

ሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2008

በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ከፊሎች የሚከሰት የመኪና አደጋ እየባሰ መሄዱ ተገለጸ። መንግሥት ይህንኑ ከዓመት ዓመት የብዙ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለውን አሰቃቂ አደጋ መንሥዔ በመለየት ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲፈልግለት ነዋሪዎች እያሳሳቡ ነው።

https://p.dw.com/p/1IXuU
Äthiopien - zunehmende Autounfälle
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

[No title]

ዮሐንስ ገብረ ገብረእግዚአብሔር


አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ