1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«መኢአድ» የጋምቤላን ግድያ አወገዘ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 20 2008

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት «መኢአድ» በጋምቤላ አስተዳደር የደረሰዉን አሰቃቂ ግድያና ዘረፋ ኮነነ።

https://p.dw.com/p/1Ienw
Äthiopien Presse Konferenz Addis Abeba AEUP
ምስል DW/Y.G/Egziabher


የመንግሥት ተቃዋሚ ድርጅቱ «መኢአድ» ከኢትዮጵያ ድንበር በብዙ ርቀት ላይ የሚገኙት የደቡብ ሱዳን የሙርሊ ጎሳዎች ጋምቤላ ድረስ ዘልቀዉ በመግባት አሰቃቂውን ግድያ እንዴት እንደፈፀሙ ለሕዝብ ግልጽ እንዲሆን ጠይቋል። በደሕንነት ጥበቃ ክፍተት በጋምቤላ ደርሷል ላለው ለዚህ ጥቃትም ተጠያቂዎቹ የሚመለከታቸዉ ኃላፊዎች ናቸዉ በማለት ድርጊቱን አዉግዞአል። ዝርዝር ዘገባዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ