መንግሥት ለዉይይት በሩን እንዲከፍት መጠየቁ
ሐሙስ፣ የካቲት 29 2010ማስታወቂያ
ኢህዲግ ራሱ ላጸደቀው ሕገ መንግሥት መገዛት ተስኖታል የሚሉት የአፍሪቃ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝ ፕሮፌሰር ሃሰን ሁሴን ዜጎች በፈለጉት የሀገሪቱ ክልል በነጻነት የመኖር ዋስትናቸውን ማረጋገጥ ዜጎችን ለመጨቆን ያወጣቸውን የተለያዩ ሕጎች መሰረዝ እና ለውይይት አመቺ ሁኔታን መፍጠር እንደሚኖርበት አመልክተዋል። ዘጋቢያችን እንዳልካቸው ፈቃደ ዝርዝሩን እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።
እንዳልካቸው ፈቃደ
ሸዋዬ ለገሠ