1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መረጃን የማግኘት ችግር በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2008

ጋዜጠኞች ከመንግስት አካላት መረጃ በማግኘት ረገድ ከፍተኛ ችግር እንዳለባቸዉ ተመለከተ። ይህ የተገለፀዉ የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ዛሬ በሂልተን ሆቴል ባካሄደዉ የምክክር መድረክ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1HCbI
Zeitungen Äthiopien
ምስል DW

[No title]

በዉይይቱ ጥናታዊ ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን በመረጃ ነጫነት አዋጁና መረጃ በማግኘት ረገድ ያሉ ተግዳሮቶች ተዳሰዋል። ስብሰባዉን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ