ልዩነት ያላጣው «መኢአድ» እና የፍርድ ቤት ውሎው30 ግንቦት 2008ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2008የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 11ኛ ችሎት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መ ኢ አ ድ» ማዕከላይ ምክር ቤት አባል፣ አቶ ይርዳው ሽፈራው በምርጫ ቦርድ እና በቀድሞው የድርጅቱ መሪ ፣ በአቶ አበባው መሐሪ ላይ የመሰረቱትን ክስ ሲያደምጥ ዋለ።https://p.dw.com/p/1J21Qማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሻሻለውን የፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ 573/2000ን መሰረት ባደረገው አቶ ይርዳው በመሰረቱት ክስ ላይ የቀረቡለትን ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ለፊታችን ሰኔ 22፣ 2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ