1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለፋሺስት ግራዚያኒ መታሰቢያ ሐውልት

ሰኞ፣ ነሐሴ 14 2004

ሊቢያ ውስጥ፣ እ ጎ አ በ 2012 ፣ ፌዛን በተባለው ደቡብ ምዕራባዊ ክፍለ ሀገርና በኋላም በኢትዮጵያ፣ የካቲት 12 ቀን 1929 አዲስ አበባ ውስጥ ፣ 30 ሺ ያህል ህዝብ በአንድ ቀን የጨፈጨፈው ፣ ከዚያም በደብረ ሊባኖስ ገዳም ፣

https://p.dw.com/p/15tL7
ምስል picture-alliance / dpa

ከ 300 በላይ የሚሆኑ መነኮሳት ፤ ካህናትና ዲያቆናት የፈጀው ፣ የፋሺስቶች አውራ ቤኒቶ ሙሶሊኒ ቀኝ እጅ ፤ ፋሺስቱ ጀኔራል ሮዶልፎ ግራሲያኒ ፤ ኢጣልያ ውስጥ፤ በላሲዮ ክፍለ ሀገር፣ አፊሌ በተባለች መንደር አንድ ቤተ መዘክር በሃውልትነት ተሠራለት። በዚሁ የቤተ-መዘክር ምረቃ ፣ በጠቅላላ 100 የሚሆኑ፤ የቀድሞ ፋሺስቶች፤ የነጻነት ህዝብ፤ በኢጣልንኛ Il Popolo della Libertà, በአህጽሮት PDL በሚል ምኅጻር የታወቀው የቀኝ ማዕከል የፖለቲካ ፓርቲ አባላት መገኘታቸው ታውቋል። ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ተኽለእግዚ ገብረኢየሱስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ