1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፈጠራአፍሪቃ

ለመንደሩ ብርሃን የፈነጠቀው የማላዊ ወጣት

ሰኞ፣ መጋቢት 9 2016

12 በመቶ ያህሉ ህዝብ ብቻ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በሚያገኝባት ሀገር ማላዊ የ19 ዓመቱ ወጣት ኤርነስት አንዱሉ የፈጠራ ስራ ባለሙያየንፋስ እና ውኃ ኃይልን በመጠቀም የትውልድ መንደሩ ቺንጉው የኮረንቲ አገልግሎት ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ ፈጥሯል። በቴክኖሎጂው አማካኝነት ነዋሪዎቹ ጭለማ ውስጥ ያሳልፉ የነበሩትን ሰዓታት አሁን ላይ ለስራ፣ ለትምህርት ወይም ለመዝናኛ ይጠቀሙባቸዋል።

https://p.dw.com/p/4drjF