1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

US AID ና የኢትዮጵያ አየር ንብረት

(USAID) ስለ ረሃብ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ክፍል፤ የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያሳይ ጥናታዊ ዘገባ ይፋ አደረገ።

(USAID) ስለ ረሃብ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ክፍል፤ የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያሳይ ጥናታዊ ዘገባ ይፋ አደረገ። ጥናቱ በአያሌ የኢትዮጵያ አካባቢዎች፤ ውስጥ የዝናም መጠን እንደሚቀንስና የሙቀት መጠን ደግሞ እንደሚጨምር ጠቁሞአል። ይኸው የአየር ለውጥ፣ የሀገሪቱን የእህል ምርትና የከብት እርባታ እንደሚጎዳ ጥናቱ አመላክቷል ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic