UNMEEናየገጠመዉ እንቅፋት10 የካቲት 2000ሰኞ፣ የካቲት 10 2000በኢትዮጵያ ኤርትራ አወዛጋቢ ድንበር የተሰማራዉ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል ወደኢትዮጵያ ምድር ለመሻገር የጀመረዉ እንቅስቃሴ በኃይል መገታቱን የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ።https://p.dw.com/p/E0ZVየማርያም መንገድ..........ምስል UN/DPI PHOTOማስታወቂያነዳጅና የምግብ አቅርቦት ለሰራዊቱ እንዳይደርሰዉ አደናቅፋለች ያላት ኤርትራም ለእንቅስቃሴዉ ተባባሪ እንድትሆን በድጋሚ ጥሪዉን አቅርቧል።