SMS-ይላኩልን
ማስታወቂያ
አድማጮች የዝግጅቶቻችን ጥራትና ተደማጭነት መሠረቱ የናንተ አስተያየቶች መሆናቸዉን በድጋሚ ማስታወስ እንፈልጋለን።በዚሕ እምነታችንም መሠረት አስተያየቶቻችሁን የምትልኩባቸዉን ሥልትና መንገዶች በየጊዜዉ በማሻሻል ከደብዳቤ በተጨማሪ የፋክስ፥ የስልክ እና የኢ-ሜይል አድራሻዎችን አዘጋጅተናል።አሁን ደግሞ አዲስ፥ ዘመናዩንና ፈጣንኑን አገልግሎት አክለናል።-SMS.በየዕለቱ ሥለሚተላለፉ ዝግጅቶቻችን ያላችሁን አስተያየት፥ ጥቆማና ገንቢ ትችት በዚሕ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-SMS ላኩልን።በደስታ እንቀበላለን።መልሰንም ለአድማጮች እናሰራጫለን።ቁጥራችን-0049 172 26 66 944 ተሳተፉም።እናሳትፋችኋለን።ዶቸ ቬለ።