SIPRI እና አፍሪቃ አቀፉ የንግድ ም/ቤት
ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2007ማስታወቂያ
ከ 50 ሃገራት 200 ተጠሪዎች የተሳተፉበት ጉባዔ፤ በልማት ፤ ሰላምና ፀጥታ ላይ በጥልቅ ውይይቶች በማድረግ በዓለም ላይ ሰላም እንዲሠፍን እገዛ ያደርጋሉ ተብሎ የታመነባቸውን ምክሮችና አደራዎች እንደሚያስተላልፍ ነው የተነገረው።የልማት መሥፋፋት ፤ የንግድ ልውውጥ እንቅሥቃሴ መጠናከር ለሰላምና ፀጥታ ጠቃሚ አስተዋጽዖ እንዳለው የውይይቱ አዘጋጂዎች አጥብቀው ያምናሉ።
ቴድሮስ ምሕረቱ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ