PODCAST በዓለማችን የወጣት ሥራ አጥነት21 ሰኔ 2005ዓርብ፣ ሰኔ 21 2005የወጣቶች አለምhttps://p.dw.com/p/18xPKማስታወቂያ በዓለም የሚታየዉንና እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሄደዉን የወጣት ሥራ አጥነት፤ በተለይም አውሮጳ ዉስጥ በአንዳንድ ሃገሮች የሚገኝበትን ደረጃ ነው በዛሬው የወጣቶች አለም የዳሰስነው። ከድምፅ ዘገባው ታገኙታላችሁ። አንድሪያስ ጎርዘፍስኪ እና ካርላ ኢንግልሀርድ ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሰ