OECD እና ስዊድን የገቡ ፈላስያን25 መጋቢት 2007ዓርብ፣ መጋቢት 25 2007ዋና ጽ/ቤቱ በፓሪስ ፈረንሳይ የሚገኘው በኢንዱስትሪ የበለጸጉ መንግሥታት የሚገኙበት የኤኮኖሚ ትብብርና ዕድገት ድርጅት (OECD) ከሰሞኑ ስዊድን በሚገኙ ስደተኞችላይ ያተኮረ መግለጫ አውጥቷል።https://p.dw.com/p/1F2Wpምስል G. Abdolvahabማስታወቂያ OECD ስደተኞች በስዊድን ሕብረተሰብ ውስጥ በሚገባ እንዲዋሃዱ ተጨማሪ እገዛ ያስፈልጋቸዋል ሲል ይጠቁማል። ስዊድንኛ ለማመር ፤ በዚያ የሚገኙት ፈላስያን በጣም እንደሚቸገሩም OECD በመግለጫው ላይ አውስቷል። ቴድሮስ መብራሕቱ ተክሌ የኋላ ኂሩት መለሰ