IMF ፕሪዝደንት ለምርመራ በአስር ይቆያሉ9 ግንቦት 2003ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2003የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም IMF ፕሪዝደንት ዶሚኒክ ሽትራዉስ ካን በኒዉዪርክ ፍርድ ቤት ዉስጥ የዋስትና መብታቸዉ ተነፍጎhttps://p.dw.com/p/ROR2ዶሚኒክ ሽትራዉስ ካን በኒዉዪርክ ፍርድ ቤትምስል APማስታወቂያጉዳያቸዉን እስር ቤት ሆነዉ እንዲከታተሉ ተወሰነባቸዉ። ግለሰቡ በአረፉበት በኒዉዪርክ ሆቴል ዉስጥ በምትሰራ ግለሰብ ላይ በፈጸሙት የወሲብ ጥቃት ሳብያ በሰባት ወንጀሎች ነዉ የተከሰሱት። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል። አበበ ፈለቀአዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ