ICC የቀረቡት የአራቱ ኬኒያውያን ክስ 15 ጥር 2004ማክሰኞ፣ ጥር 15 2004ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC) -ትናንት ስድስት የኬንያ ባለስልጣናትን የሚመለከት ክስ መርምሮ ትናንት (ሰኞ) የአራቱን ተጠያቂ አድርጓል።https://p.dw.com/p/13pEvምስል dapdማስታወቂያ ባለስልጣናቱ ከ አራት ዓመታት በፊት በተካሄደው የአገሪቱ ምርጫ ማግስት በፈፀመዉ የኃይል እርምጃ እና የጎሣ ግጭት ጋ በተገናኘ ጉዳይ ነዉ ክስ የተመሰረተባቸው። ዩናይትድ ስቴትስ ኬንያ ከዓለም ዓቀፉ ችሎት ጋ እንድትተባበር ጠይቋል። ልደት አበበ ሸዋዮ ለገሰ