HIV እና አካል ጉዳተኛ ሴቶች ችግር22 ሚያዝያ 2007ሐሙስ፣ ሚያዝያ 22 2007የHIV ተኀዋሲ ስርጭት በመጠኑ መቀነሱ ቢነገርም ቫይረሱ በደማቸዉ ዉስጥ የሚገኝ ወገኖች ላይ በጤናም ሆነ በማኅበራዊ ኑሮ ረገድ የሚደርሰዉ ጉዳት ዛሬም መኖሩን የሚገልፁ ወገኖች አልጠፉም።https://p.dw.com/p/1FGRpማስታወቂያ