HIV ኤድስን ለማጥፋት የተደረጉ ጥረቶች15 ሐምሌ 2006ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15 200620ኛዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ጉባኤ በመካሄድላ ይገኛል። በዚህ ጉባኤ ከቀረቡ የዘርፉ ተመራማሪዎች ጥናት አንዱ በወሲብ ንግድ መሠማራት በሕግ ቢከለከል በHIV ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እንዲቀንስ ይረዳ እንደነበር አመልክቷል።https://p.dw.com/p/1CgnPማስታወቂያ