AI እና በዓለም ዙሪያ የሚታየው ጭካኔ የተመላበት ሙት-በቃ ብይን አፈጻጻም፣15 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2001የፖለቲካ እና የኅሊና እስረኞች እንዲፈቱ በአጠቃላይ ሰብዓዊ መብት እንዲከበር የሚታገለው ዓለም ዓቀፉ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በዓለም ዙሪያ ተፈፃሚ የሚሆነው ሙት በቃ ብይን እጅግ እንዳሳሰበውhttps://p.dw.com/p/HIwCየዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት(AI)እና የሰብአዊ መብት ድርጅት(HRW)ፀረ-ርሸና ዓርማ፣ምስል AP/DWማስታወቂያ በዓመታዊ ዘገባው ከመግለጹም በላይ በ21 ኛው ክፍለ ዘመን ፣ አረመኔያዊ በሆነ ዕእርምጃ ሰዎች ሙት በቃ ብያኔ እንዲፈፀምባቸው መደረጉ ፍጹም ሊታሰብ እንኳ የሚገባው ድርጊት አለመሆኑን በአጽንኦት ገልጿል ። የድርጅቱ ዋና ፅህፈት ቤት ከሚገኝበት ከተማ ከለንደን ድልነሳ ጌታነህ --- ድልነሣ ጌታነህ ፣ ተክሌ የኋላ፣ ሒሩት መለሰ፣