9 ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ29 ኅዳር 2007ሰኞ፣ ኅዳር 29 2007ዘጠነኛዉ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንና እና ሕገ መንግሥቱ የፀደቀበት 20ኛ ዓመት ዛሬ በቢኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ ከተማ አሶሳ ላይ መከበሩ ተገለፀ።https://p.dw.com/p/1E16pበመቀሌ በጎ አ 2011 ዓ,ም የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበርምስል DW/Y. Geberegziabeherማስታወቂያ በዋዜማዉ ደግሞ የህዳሴዉ ግድብ እየተገነባበት ባለዉ ጉባህ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ መዋሉን እና በግድቡ ሥራ የአርማታ ሙሌት ሥራ አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቡን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ገልፆልናል። ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር አዜብ ታደሰ አርያም አብርሃ