70ኛዉ የተመ ጉባዔ
ሰኞ፣ መስከረም 17 2008ማስታወቂያ
ከብዙ ዓመታት በኋላ በዚህ ጉባዔ የተገኙት የሩስያዉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ምሽት ላይ አልያም ነገ ከባራክ ኦባማ ጋር ፊት ለፊት ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። እዚህ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት የዋሽንግተን ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋን በስልክ አግንቼዉ ፕሬዚዳነት ኦባማ እና የሩስያዉ ፕሬዚዳንት ፑቲን ዉይይት በምን ላይ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠይቄዉ ነበር መልስ በመስጠት ይጀምራል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ