6ኛ የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ጉባዔ17 ሐምሌ 2005ረቡዕ፣ ሐምሌ 17 2005የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ሣምንት ሐሙስ፣ እአአ ሐምሌ 18፣ 2013 በፕሪቶርያ ከተማ ስድስተኛ የጋራ ጉባዔ አካሄዱ። እአአ ከ 1994 ዓም ወዲህ አጠቃላይ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ የጀመሩት የአውሮጳ ህብረት እናhttps://p.dw.com/p/19De9ምስል Getty Imagesማስታወቂያ የደቡብ አፍሪቃ በሁለት ቀኑ የጋራ ጉባዔ ላይ በበርካታ ንግድ ነክ ጉዳዮች ላይ፣ በተለይም በስራ ፈጠራው ዘርፍ በሰፊው መክረዋል። የኤኮኖሚው ዓለም ዝግጅት የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ የጋራ ጉባዔ ትኩረት አድርጎዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ