5ኛው ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ መጠናቀቅ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

5ኛው ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ መጠናቀቅ

በአዲስ አበባ ካለፈው ሰኞ እስከዛሬ ድረስ ሲካሄድ የሰነበተው አምስተኛው ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባኤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በተገኙበት ተጠናቀቀ።

default

በዚሁ በአፍሪቃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው ጉባዔ ከምን ጊዜውም ይበልጥ ውስብስብ ጎሳዊ ግጭቶች እና ጦርነቶች ባላጡዋት አፍሪቃ ውስጥ በሀያ አንደኛው ምዕተ ዓመት ፌዴራላዊ መዋቅሮችን መዘርጋት መልካም አማራጭ መሆኑን አሳይቶዋል። እኩልነትና አንድነት ለልማት የሚል መሪ መርህ ይዞ ከተለያዩ የዓለም ሀገሮች የተውጣጡ በርካታ ልዑካንን ሲያሳትፍ ስለሰነበተው አምስተኛው ዓለም ዓቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ ታደሰ እንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች