4ኛው ብሔራዊ የከተሞች ሳምንት በአዳማ፣ 3 ኅዳር 2005ሰኞ፣ ኅዳር 3 20054ኛው ብሔራዊ የከተሞች ሳምንት ትርዒት፣ በኣዳማ(ናዝሬት) ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በሚደረገው መደምደሚያ ሥርዓትየተለያዩ ከተሞች ባቀረቡአቸው ትርዓቶች ምርጥ ትርዒቶችና ፣ ሌሎች መመዘኛዎች አሸናፊዎችhttps://p.dw.com/p/16hXBምስል derejeb/Fotoliaማስታወቂያ እንደሚሸለሙ ፣ የሐንስ ገ/እግዚአብሑር ለጊዜው ከአዳማ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የሐንስ ገ/እግዚአብሑር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ