3 የመጽሔት አዘጋጆች መያዝ 9 ታኅሣሥ 2004ሰኞ፣ ታኅሣሥ 9 2004በእስልማና ሃይማኖት ዙሪያ በማትኮር የሚታተመው «የሙስሊሞች ጉዳይ» የተባለውን መጽሔት 3 ከፍተኛ አዘጋጂዎች፤ ፖሊስ፣ ባለፈው ዓርብ ከቀትር በኋላ፤ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው መሆኑ ተነገረ።https://p.dw.com/p/13ViMምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ በሌላ በኩል፤ በሽብር ወንጀል የመንግሥት ዐቃቤ ህግ እጠረጥራቸዋለሁ ብሎ ክስ የመሠረተባቸው ፤ ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንደር ነጋና 7 ተከሳሾች፣ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዬ ሲሆን በዛሬ ዕለት ምሥክር የማሰማቱ ሂደት ቀጥሎ መዋሉን ፤ ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ