1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

2012 ሞቃት ዓመት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 2005

የጎርጎሮሳዊ 2012ዓ,ም የሰሜን ንፍቀ ክበብ ክረምት ወቅት ባለፉት ዓመታት ከታዩት ሞቃት የተባሉ ክረምቶች አንዱ መሆኑን የተመድ የዓለም የአየር ትንበያ አመለከተ። ዓመቱ ሞቃት ከተባሉት ክረምቶች ከአንድ እስከ አስረኛ ባሉት ረድፍ በገባዉ በዚሁ ዓመት በአንፃሩ ብርዱና በረዶዉ የሰዉ ህይወት እስከመቅጠፍ የደረሰባቸዉ አካባቢዎችም አሉ።

https://p.dw.com/p/17C37
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ