2011 ፣ ዓለም አቀፍ የሥነ ቅመማ መታሰቢያ ዘመን፤
ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2003ማስታወቂያ
ህይወት ያላቸውን ፍጡራንንም ሆነ ነፍሳትን ፣ ከተፈጥሮ ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ) ውጭ ማሰብ አይቻልም።
በመጪው 2011 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የሥነ-ቅመማ መታሰቢያ ዘመን በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ደረጃ ምን ዓይነት መርኀ-ግብር እንዳለ፣ ጀርመን ውስጥ ፣ በራይንላንድ ፋልትዝ ፌደራል ክፍለ-ሀገር፣ በማይንትዝ ከተማ፣ ዮሐንስ ጉተንበርግ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጥሮ አካባቢና የአደገኛ በካይ ቅመማት ጉዳይ ተማራማሪ የሆኑትን ዶ/ር ጌዴዎን ጌታሁንን አነጋግሬአቸው ነበር።
(ድምፅ)------
ተክሌ የኋላ
ሒሩት መለሰ