2008 በተፈጥሮና ጤና ረገድ21 ታኅሣሥ 2001ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 21 20012008 የጎርጎሮሳዊዉ ቀመር ለሚከተለዉ ዓለም 2009ዓ,ም ከፊቱ አድርጎ ሊሰናበት ዳርዳር እያለ ነዉ።https://p.dw.com/p/GPSkከፍርስራሽ ዉስጥ የወጣችዉ ነፍሰጡርምስል APማስታወቂያዓመቱ መቼም ብዙ ነገር ተከናዉኖበታል፤ ሰናይ፤ አስከፊ የተፈጥሮ ክስተቶችም አልፈዉበታል። ከምንም በላይ የዓለም መሪዎችን የአየር ጠባይ በፈጣን ሁኔታ መለዋወጥና እሱን የተከሉት ጥፋቶች ሲያሳስቧቸዉ ከርመዉ ይህ ነዉ የሚባል ተጨባጭ ርምጃም ሳይወሰድ ዓመቱ ተግባሩን አከናዉኖ ለወርተረኛዉ ሊያስረክብ አንድ ቀን ቀረዉ።