18ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባዔ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 31.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

18ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባዔ

ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የምርምር ዘርፎች ላይ ያተኮሩ፣ ከዓለም ዙሪያ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና የምርምር ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን፤ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ማዕከላት የተወከሉ ተመራማሪዎች ከትናንት በስቲያ አንስቶ እስከ ፊታችን ዓርብ

default

በሚዘልቀው የ አምስት ቀናት ጉባዔ ድሬዳዋ ውስጥ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስለ ዘንድሮው 18ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባዔ፣ ከአዘጋጅ ኮሚቴው አባላት መካከል በኢትዮጵያ የምርምር ተቋም፣ የምርምር ክፍል ኀላፊ የሆኑትን ዶ/ር ዘላለም ተፈራን አነጋግረናል።

ሙሉዉን ዝግጅት ያድምጡ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic