1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

18ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባዔ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 21 2005

ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የምርምር ዘርፎች ላይ ያተኮሩ፣ ከዓለም ዙሪያ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና የምርምር ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን፤ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ማዕከላት የተወከሉ ተመራማሪዎች ከትናንት በስቲያ አንስቶ እስከ ፊታችን ዓርብ

https://p.dw.com/p/16aNY
ምስል DW

በሚዘልቀው የ አምስት ቀናት ጉባዔ ድሬዳዋ ውስጥ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ስለ ዘንድሮው 18ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባዔ፣ ከአዘጋጅ ኮሚቴው አባላት መካከል በኢትዮጵያ የምርምር ተቋም፣ የምርምር ክፍል ኀላፊ የሆኑትን ዶ/ር ዘላለም ተፈራን አነጋግረናል።

ሙሉዉን ዝግጅት ያድምጡ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ