113ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 02.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

113ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል

በመላ ኢትዮጵያ የታሰበው አንድ መቶ አስራ ሶስተኛው የአድዋ ድል በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘው የሚኒሊክ አደባባይ ዛሬ ተከብሮ ዋለ።

default

የአድዋ ጦርነት ካበቃ ከአርባ ዓመት በኋላ በተካሄደው የማይጨው ጦርነት የተሳተፉ አንዳንድ አርበኞች በክብረ በዓሉ ላይ ተሳታፊዎጭ ነበሩ። ክብረ በዓሉን በስፍራው በመገኘት የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ከነዚሁ አርበኞች መካከል አንዳንዶቹ ለወጣቱ ትውልድ ስላስተላለፉት መልዕክታቸውና ስለበዓሉ አከባበር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮዋል።

AA/TY