113ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል23 የካቲት 2001ሰኞ፣ የካቲት 23 2001በመላ ኢትዮጵያ የታሰበው አንድ መቶ አስራ ሶስተኛው የአድዋ ድል በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘው የሚኒሊክ አደባባይ ዛሬ ተከብሮ ዋለ።https://p.dw.com/p/H4BXምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያየአድዋ ጦርነት ካበቃ ከአርባ ዓመት በኋላ በተካሄደው የማይጨው ጦርነት የተሳተፉ አንዳንድ አርበኞች በክብረ በዓሉ ላይ ተሳታፊዎጭ ነበሩ። ክብረ በዓሉን በስፍራው በመገኘት የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ከነዚሁ አርበኞች መካከል አንዳንዶቹ ለወጣቱ ትውልድ ስላስተላለፉት መልዕክታቸውና ስለበዓሉ አከባበር የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮዋል። AA/TY