You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
1ኛ ዙር ድራማ፦ ከባድ አማራጮችን መጋፈጥ።
8 መስከረም 2007
ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007
https://p.dw.com/p/1DFKJ
ምስል DW
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
መንታ መንገድ ድራማ፥ 1ኛ ዙር ክፍል 1
መንታ መንገድ ድራማ፥ 1ኛ ዙር ክፍል 1
የ16 ዓመቱ ታዳጊ ዳንኤል አያና ቦንጎ ሁለተኛ ደረጃ ወደተባለው አዲሱ ትምህርት ቤቱ ገና መድረሱ ነው። ዳንኤልን ወላጆቹ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤቱ የላኩት ስነስርዓት ይማርልናል በሚል ነው። ዳኒ አዲሱ ክፍሉን ላቦሪያ አጎራባች ውስጥ ለሚገኙት የሠፈር ጓደኞቹ በቪዲዮ ጦማሩ ለማሳየት እየቀረፀ ነው። እስኪ ዳኒን ይተዋወቁና «ዳግም መነሻውን ተጫን» የተሰኘውን የመጀመሪያውን የቪዲዮ ዕለታዊ ዘገባ ይመልከቱ።
መንታ መንገድ ድራማ፥ 1ኛ ዙር ክፍል 2
መንታ መንገድ ድራማ፥ 1ኛ ዙር ክፍል 2
ዳንኤል በአዲሱ ትምህርት ቤቱ ከሚገኙት ጓደኞቹ መካከል ከአንዱ ማለትም ከንጉሤ ጋር ችግር ገጥሞታል። ዛሬ ማለዳው ላይ ሁለቱ ባደረጉት የራፕ ዘፈን ውድድር ንጉሤ ዳንኤልን በክፍል ጓደኞቹ ፊት ኩም አድርጎታል። ዳኒ በንጉሤ ሁናቴ እስካሁን ድረስ እንደተቃጠለ ነው። እስኪ «የችግር ማግኔት ነኝ እንዴ?» በተሰኘው በዛሬው ጭውውት ዳኒ ሰፈሩ ለሚገኙት ጓደኞቹ አዲስ ስለገጠመው ባላጋራ ሲነግራቸው እንመልከተው። ስለ ዳኒ ጠባይ ምን ታስባላችሁ? ዳኒ ከችግር እንዴት ሊርቅ ይችላል?
መንታ መንገድ ድራማ፥ 1ኛ ዙር ክፍል 3
መንታ መንገድ ድራማ፥ 1ኛ ዙር ክፍል 3
ዳኒ ስለተከሰተው ሁኔታ "እንዴ! የእኔ ገመናስ?" በተሰኘው ሦስተኛ ክፍል በምስጢር እየገለፀ ነው። ምን ታስባላችሁ? የትምህርት ቤት ባለስልጣናት የተማሪዎችን የግል እቃዎች መመልከት ሊፈቀድላቸው ይገባል ወይንስ የተማሪዎች ገመና ሊከበር ይገባል? ወላጆችስ ልጆቻቸውን እስከምን ድረስ መቆጣጠር አለባቸው?
ተጨማሪ ዘገባዎች አሳይ