በኤርትራ የፕሬዚዳንትነትነቱን ሥልጣን ከያዙ ሁለት ዐሠርተ ዓመት ሆኗቸዋል፣ ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ። ሰሞኑን ፕሬዚደንት ኢሳይያስ ከስልጣናቸው ለመውረድ ወስነዋል የሚል ያልተረጋገጠ ዜና ከአንድ ድረ- ገጽ ተሰምቷል። እውን ፣ ፕሬዚደንት
ኢሳይያስ ከሥልጣን እንዲወርዱ የሚያደርግ ነገር አለ? የእርሳቸው ከሥልጣን መውረድስ ምን እንድምታ ይኖረዋል? ገመቹ በቀለ ያጠናቀረውን እንዲህ ያሰማናል።
ገመቹ በቀለ
አርያም ተክሌ