«ፈንድቃ» ባህላዊ ቡድን በጀርመን | የባህል መድረክ | DW | 11.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

«ፈንድቃ» ባህላዊ ቡድን በጀርመን

ሰባቱ የበፀጉት ዓለም ሃገራት ጉባኤያቸዉ ከማካሄዳቸዉ አንድ ቀን በፊት «በሕብረት ረሃብን መዋጋት »በሚል መርሕ በባቫራያዋ ግዛት ሙኒክ ከተማ ላይ ትልቅ ዝግጅት ተካሂዶአል። የክብር ተጋባዦቹ የላይቤርያዋ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ፤ የጀርመኑ የልማት ተራድኦ ሚኒስትር ጌርድ ሙለርን እንዲሁም የኢትዮጵያዉ «ፈንድቃ ባህላዊ ቡድን» ይገኙበታል።

Audios and videos on the topic