«ፀረ-ትምባሆ ቀን» እና ተግባራዊ ያልሆነዉ የማጤስ እገዳ | ኢትዮጵያ | DW | 01.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

«ፀረ-ትምባሆ ቀን» እና ተግባራዊ ያልሆነዉ የማጤስ እገዳ

በአዲስ አበባ ሕዝብ በሚያዘወትራቸዉ ሥፍራዎች ሲጋራ እንዳይጤስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መታገዱ ቢታወቅም፣ ገቢራዊነቱ አጠራጣሪ መሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:10
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:10 ደቂቃ

ተግባራዊ ያልሆነዉ የአዲስ አበባ የማጤስ እገዳበዓለም አቀፍ ደረጃ ዛሬ ታስቦ የዋለዉን «ፀረ-ትምባሆ ቀን»ን በማስመልከት ወኪላችን ዮሐንስ ገብረግዚአብሄር በአዲስ አበባ በተዘዋወረባቸዉ ምግብ ቤቶችና ቡና ቤቶች አሁንም ሲጋራ በከፍተኛ ሁኔታ ይጤሳል። መዲናይቱ ከመቀሌ ቀጥሎ ማጤስን በሕግ የከለከለች የኢትዮጵያ ከተማ መሆንዋ ይታወቃል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic