ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የመንግሥትን የ2009ዓ,ም የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ለኢትዮጵያ ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬዉ ዕለት አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዘገባቸዉ ስለኤኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እና ተግዳሮቶቹ፤ ስለአጋጠመዉ ድርቅ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዉይይት፤ ከሀገር ዉጭም ስለ ደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት እና የኤርትራ መንግሥት የጠብ አጫሪነት ያሉትን ተግባራት በዝርዝር ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። በስፍራዉ የተገኘዉ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ