ግጭት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ | ኢትዮጵያ | DW | 03.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ግጭት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

ከትናንት ከሰአት በኋላ አንስቶ እስከ ዛሬ ጠዋት በቀጠለው ግጭት ተማሪዎች እንደቆሰሉና በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት መድረሱን የአይን ምስክሮች መናገራቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ገልጾልናል ።

Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Hauptcampus der Universität Addis Abeba (AAU) Thema: Die Universität Addis Abeba (AAU) ist traditionell ein Hort der politischen Opposition. Die Proteste gegen die Wahlfälschungen 2005 wurden nicht zuletzt von Studenten auf die Straße getragen. Sicherheitskräfte patroullieren derzeit verstärkt auf dem Campus Schlagwörter: Universität Addis Abeba, University of Addis Ababa (AAU), Proteste 2005, Wahl Äthiopien 2010, Ethiopia 2010

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ4 ኪሎ ቅፅር ግቢ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት ተማሪዎች መጎዳታቸውና በግጭቱ የተጠረጠሩም መያዛቸው ተስምቷል ። ከትናንት ከሰአት በኋላ አንስቶ እስከ ዛሬ ጠዋት በቀጠለው ግጭት ተማሪዎች እንደቆሰሉና በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት መድረሱን የአይን ምስክሮች መናገራቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ገልጾልናል ። አካባቢውም በፌደራል ፖሊስ ይጠበቅ እንደነበረም ተነግሯል ። ስለ ሁኔታው የአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔርን በስልክ አነጋግረናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች