ጁባ የተራገፈዉ የጦር መሳሪያ፥ሱዳንና የኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 17.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ጁባ የተራገፈዉ የጦር መሳሪያ፥ሱዳንና የኢትዮጵያ

አምባሳደር ዓሊ መሳሪያዉ ለትርዒት የተላከ ነዉ ባይ ናቸዉ

default

ኢትዮጵያ

አንድ የኢትዮጵያ አዉሮፕላን የጫነዉ የነብስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ደቡባዊ ሱዳን ጁባ መራገፉ የሱዳንን ማዕከላዊ መንግሥትና የኢትጵያን መንግሥት ግንኙነት አጠያያቂ አድርጎታል።መሳሪያዉ መራገፉ እንደተሰማ የሱዳን ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባለልሥጣናት በካርቱም የኢትጵያ አምባሳደር አቶ ዓሊ አብዶን አስጠርተዉ ሥለ ጉዳዩ ማብራሪያ ጠይቀዋል።አምባሳደር ዓሊ መሳሪያዉ ለትርዒት የተላከ ነዉ ባይ ናቸዉ።ነጋሽ መሐመድ አምባሳደር ዓሊን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።