ጀርመንኛ ለመማር | የጀርመንኛ ትምሕርት | DW | 22.12.2001
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጀርመንኛ ትምሕርት

ጀርመንኛ ለመማር

ዶቸቬለ ለጀማሪዎች፡ ጥቂት የጀርመንኛ ችሎታ ላላቸውና ለኤኮኖሚው
ዘርፍ ያዘጋጀውን ትምህርት መማር ትፈልጋላችሁ? በተጨማሪም
ትምህርቱን በቀጥታ ከኮምፒውተራችሁ ልታዳምጡ እና የማስተማሪያውን
መጽሓፍም ልታገኙ ትችላላችሁ።