1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ጀርመንና ሩሲያ

ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ ጀርመንና ሩሲያ በመካከላቸዉ ባለ ልዩነት ላይ በመነጋገር በጋራ በሚያራምዷቸዉ ነጥቦች ላይ ተስማሙ።

የትብብሩ ተምሳሌት

የትብብሩ ተምሳሌት

ቪዝባደን በተሰኘችዉ የጀርመን ከተማ የተካሄደዉ ዉይይትን በመንተራስም መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጀርመን ከሩሲያ ጋ ስልታዊ ጉድኝት እንዳላት በአፅንዖት ገልፀዋል።