ያውሮጳውያኑ ታጋቾች መለቀቅ | ኢትዮጵያ | DW | 14.03.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ያውሮጳውያኑ ታጋቾች መለቀቅ

ከአሥራ ሁለት ቀናት በፊት ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ተጠልፈው የነበሩ አምስት አውሮጳውያን ትናንት መለቀቃቸው ተገለፀ። በዕገታው ዙርያ አርያም ተክሌ የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ኃላፊን አቶ በለጠ ተክእዋን እና የኤርትራ ተጠባባቂ የማስታወቂያ ሚንስትር አቶ አሊ አብዱን አነጋግራለች።

ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ

ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ