የዓቢዩን ጉባዔ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ፤ በዓለም አቀፍ የእንስሳት እርባታ ምርምር ተቋም፣ የሰብሰባ አዳራሽ ፣ ከተለያዩ አገሮች የመጡ ከ 200 በላይ የሚሆኑ ልዑካን ተወያይተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሩሲያዎች የሶሪያ መንግስትን፤ አሜሪካ እና ተከታዮችዋ የመንግሥት ተቃዋሚዎች እና ሸማቂዎችን ደግፈዉ የሶሪያን ሕዝብ ሲያጨርሱ ግን የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም፤ የተቀሩት የድርጅቱ አባል ሐገራትም ከዳር ቆመዉ ከማየት በስተቀር ያሉት፤ሊሉ የሚችሉት ነገርም በርግጥ አልነበረም።