የፕሬዝደንት ኦባማ የኢትዮጵያ የጉብኝት ዕቅድና ትችቱ | እንወያይ | DW | 05.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

የፕሬዝደንት ኦባማ የኢትዮጵያ የጉብኝት ዕቅድና ትችቱ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተነግሯል። ፕሬዝደንቱ በአፍሪቃ በሚያደርጉት ጉብኝት የአባታቸዉ ሀገር ኬንያን እንደሚጎበኙ ቀደም ብሎ ነበር የተሰማዉ። ቆየት ብሎ ደግሞ ኢትዮጵያንም እንደሚሄዱ ተነገረ።

Audios and videos on the topic