የጥቂት ዲያስፖራ ትግራይ ተወላጆች መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 28.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጥቂት ዲያስፖራ ትግራይ ተወላጆች መግለጫ

በውጭ ሀገር ከሚኖሩት የትግራይ ተወላጆች መካከል ወደ 34 የሚጠጉት ሕወሀት ኢህአዴግ ከስልጣን ወርዶ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ሰሞኑን ባወጡት የጋራ መግለጫ ጠይቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:21

የጥቂት ዲያስፖራ ትግራይ ተወላጆች መግለጫ

መግለጫው እንዳለው፣ ኢህአዴግ ባለፉት 25 ዓመታት የተከተለው ፖለቲካ ኢትዮጵያውያን ተከፋፍለው በጥርጣሬ ዓይን እንዲተያዩ አድርጓል፣ መንግሥትም ይህን ክፍፍል ለስልጣን ማራዘሚያ እየተጠቀመበት ነው። 

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ 
 

Audios and videos on the topic