የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪዉ ድርጅት ማሳሰብያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪዉ ድርጅት ማሳሰብያ

ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት RSF በኢትዮጽያ በአሁኑ ወቅት ለጋዜጠኞች ስራ ተስማሚ ሁኔታ አለመኖሩ እንዳሳሰበዉ አስታወቀ።

default

በተጨማሪም በአገሪቱ የምርጫ ሁኔታን ለመዘገብ በወጣዉ የስነ-ምግባር ደንብ ላይ የባለሞያዎች አስተያየት ተጨምሮበት አስፈላጊዉ ማሻሻያ እንዲደረግበት የሚያሳስብ ደብዳቤ ከትናንት በስትያ ረቡዕ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መላኩን አስታዉቋል። ስለደብዳቤዉ ይዘት የድርጅቱን የአፍሪቃ ክፍል ተጠሪን የብራስልሱ ዘጋቢያችን አነጋግሯል።


ገበያዉ ንጉሴ፣

አዜብ ታደሰ
ሸዋዪ ለገሰ